ከ«መስከረም ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥ Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም |
||
መስመር፡ 3፦ | መስመር፡ 3፦ | ||
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]== |
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]== |
||
* [[1918|፲፱፻፲፰]] ዓ.ም. በ[[ |
* [[1918|፲፱፻፲፰]] ዓ.ም. በ[[ዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] የ[[ስኮትላንድ]] ተወላጅ የሆነው [[ጆን ሎጊ ቤርድ]] ለመጀመሪያ ጊዜ [[ቴሌቪዥን]] ፈተነ። |
||
* [[1951|፲፱፻፶፩]] ዓ.ም. [[ጊኒ]] ከ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ ግዛትነት ተላቃ ነጻነቷን ተቀዳጀች። |
* [[1951|፲፱፻፶፩]] ዓ.ም. [[ጊኒ]] ከ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ ግዛትነት ተላቃ ነጻነቷን ተቀዳጀች። |
||
እትም በ23:30, 26 ኦገስት 2013
መስከረም ፳፪' ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፪ኛው ዕለት እና የክረምት ፺፪ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፵፬ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፫ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. በብሪታንያ የስኮትላንድ ተወላጅ የሆነው ጆን ሎጊ ቤርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቪዥን ፈተነ።
- ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. ጊኒ ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ተላቃ ነጻነቷን ተቀዳጀች።
ልደት
- ፲፰፻፷፪ ዓ.ም. ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ ፤ ወይም ማሃትማ ጋንዲ በዛሬው ዕለት ጉጅራት በሚባለው የሕንድ ክፍለ ሀገር ውስጥ ፖርባንዳር በምትባል የጠረፍ ከተማ ተወለደ።
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |