ከ«ሮበርት ሁክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 64 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q46830 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:13 Portrait of Robert Hooke.JPG|የሁክ ስዕላዊ ምስል|thumbnail|275px|right]]
[[ስዕል:13 Portrait of Robert Hooke.JPG|የሁክ ስዕላዊ ምስል|thumbnail|275px|right]]
'''ሮበርት ሑክ''' (ከ18 [[ጁላይ]] 1635 እስከ 3 [[ማርች]] [[1703 እ.ኤ.አ.]] የኖረ) [[እንግሊዝ|እንግሊዛዊ]] ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለ[[ሳይንስ]] በተለይም ለ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም ''Cell'' የሚለውን የ[[እንግሊዝኛ]] ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም [[ህዋስ]]ን መግለፁ እና [[የሁክ ህግ]] (''Hooke's law'') የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።
'''ሮበርት ሑክ''' (ከ18 [[ጁላይ]] 1635 እስከ 3 [[ማርች]] [[1703 እ.ኤ.አ.]] የኖረ) [[እንግላንድ|እንግሊዛዊ]] ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለ[[ሳይንስ]] በተለይም ለ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም ''Cell'' የሚለውን የ[[እንግሊዝኛ]] ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም [[ህዋስ]]ን መግለፁ እና [[የሁክ ህግ]] (''Hooke's law'') የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።


{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ሰዎች}}

እትም በ00:14, 27 ኦገስት 2013

የሁክ ስዕላዊ ምስል

ሮበርት ሑክ (ከ18 ጁላይ 1635 እስከ 3 ማርች 1703 እ.ኤ.አ. የኖረ) እንግሊዛዊ ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለሳይንስ በተለይም ለሥነ ሕይወት ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም Cell የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም ህዋስን መግለፁ እና የሁክ ህግ (Hooke's law) የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።

መለጠፊያ:Link FA