ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q9682 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦
ባለፈው እሑድ [[ለንደን]] ውስጥ በ[[ቴምስ ወንዝ]] ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በ[[ቢቢሲ]]፣ በ[[ስካይ ኒውስ]]ና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በ[[ጊነስ የዓለም ሪከርዶች]] መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።

የ[[እንግሊዝ]] ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ87 ዓመት አዛውንት ናቸው።
የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ87 ዓመት አዛውንት ናቸው።

{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ሰዎች}}

እትም በ00:26, 27 ኦገስት 2013

ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊትዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ናቸው።

ባለፈው እሑድ ለንደን ውስጥ በቴምስ ወንዝ ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በቢቢሲ፣ በስካይ ኒውስና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በጊነስ የዓለም ሪከርዶች መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።

እንግሊዝ ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ87 ዓመት አዛውንት ናቸው።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA