ከ«ካርቴዥያዊ ብዜት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ ሎሌ ማስወገድ: zh,pms,pl,gd,ko,fr,he,es,ta,oc,ms,hu,it,gl,et,de,ja,vi,sv,nl,pt,is,zh-classical,eo,sk,ru,sr,en,no,ca,fi,uk,be-x-old,sl,nn,cs,bg,fa,ka,lmo,lt,da (strongly connected to am:ርቢ ስብስብ) |
ጥ Robot: Removing selflinks |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
እያንዳንዷን የአንድ ስብስብ አባላት ከሌላው ስብስብ አባላት ጋር በማያያዝ አዲስ ስብስብ መፍጠር ይቻላል። የ ስብስብ ''A'' እና ''B'' |
እያንዳንዷን የአንድ ስብስብ አባላት ከሌላው ስብስብ አባላት ጋር በማያያዝ አዲስ ስብስብ መፍጠር ይቻላል። የ ስብስብ ''A'' እና ''B'' '''ካርቴዥያዊ ብዜት''' እንዲህ ይወከላል ''A'' × ''B''፤ ትርጓሜውም የ[[ቅደም ተከተል ጥንዶች]](''a'', ''b'') ስብስብ [[ሆኖ ሲያበቃ]]፣ ''a'' እዚህ ላይ የስብስብ ''A'' አባል ሲሆን ''b'' ደግሞ የስብስብ ''B'' አባል ነው ማለት ነው።ብብ |
||
ምሳሌ: |
ምሳሌ: |
እትም በ06:37, 10 ሴፕቴምበር 2013
እያንዳንዷን የአንድ ስብስብ አባላት ከሌላው ስብስብ አባላት ጋር በማያያዝ አዲስ ስብስብ መፍጠር ይቻላል። የ ስብስብ A እና B ካርቴዥያዊ ብዜት እንዲህ ይወከላል A × B፤ ትርጓሜውም የቅደም ተከተል ጥንዶች(a, b) ስብስብ ሆኖ ሲያበቃ፣ a እዚህ ላይ የስብስብ A አባል ሲሆን b ደግሞ የስብስብ B አባል ነው ማለት ነው።ብብ
ምሳሌ:
- {1, 2} × {ቀይ, ነጭ} = {(1, ቀይ), (1, ነጭ), (2, ቀይ), (2, ነጭ)}.
- {1, 2, green} × {red, white, green} = {(1, red), (1, white), (1, green), (2, red), (2, white), (2, green), (green, red), (green, white), (green, green)}.
- {1, 2} × {1, 2} = {(1, 1), (1, 2), (2, 1), (2, 2)}.
መሰርታዊ የካርቴዢያዊ ብዜት ጸባዮች:
- A × ∅ = ∅.
- A × (B ∪ C) = (A × B) ∪ (A × C).
- (A ∪ B) × C = (A × C) ∪ (B × C).
A እና B አላቂ ስብስቦች ቢሆኑ የብዛታቸው ጸባይ እንዲህ ነው
- | A × B | = | B × A | = | A | × | B |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |