|
|
'''ጃፓንኛ''' ([['''ጃፓንኛ]]'''፦ '''日本語''', '''にほんご''') በ[[ምድር|አለም]] ላይ ከ130 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው። የ[[ጃፖኒክ የቋንቋ ቤተሰብ]] አባል ነው። በተናጋሪ ብዛት ከአለም ቋንቋዎች ዘጠንኛ ደረጃን ይይዛል። በ[[ፓላው]] እና በ[[ጃፓን]] [[የስራ ቋንቋ]] ወይም ብሔራዊ ቋንቋ ነው።
* [[:wikt:Wiktionary:ጃፓንኛ ሷዴሽ|ጃፓንኛ ሷዴሽ ዝርዝር]]
|