ከ«ጥር ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦


=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
*[[1879|፲፰፻፸፱]] ዓ/ም - [[ራስ ዐሉላ]] ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የ[[ጣልያን]] ግንባር ቀደም ሠራዊት [[ዶጋሊ]] ላይ ገጥመውት ፭ መቶ ጣልያኖችን ፈጁ።
*[[1879|፲፰፻፸፱]] ዓ/ም - [[ራስ ዐሉላ]] ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የ[[ጣልያን]] ግንባር ቀደም ሠራዊት [[ዶጋሌ]] ላይ ገጥመውት ፭ መቶ ጣልያኖችን ፈጁ።


*[[1965|፲፱፻፷፭]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት [[አልጋ ወራሽ]] [[መርድ አዝማች አስፋ ወሰን]] ሌሊቱን በደም ቋጠሮ ምት ታመው በአስቸኳይ ወደ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና እንዲወስዳቸው ተለመነ። የጦር አየር ዠበብ በማግሥቱ ይዟቸው ወደ[[ሎንዶን]] በረረ።
*[[1965|፲፱፻፷፭]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት [[አልጋ ወራሽ]] [[መርድ አዝማች አስፋ ወሰን]] ሌሊቱን በደም ቋጠሮ ምት ታመው የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና በአስቸኳይ ወደ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር እንዲወስዳቸው ተለመነ። የጦር አየር ዠበብ በማግሥቱ ይዟቸው ወደ[[ሎንዶን]] በረረ። <ref>Morris, Willie (Ambassador); DIPLOMATIC REPORT No. 57/74; P.R.O., FCO 371/1660 (8 January 1974)</ref>


*[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ/ም - በ[[ሶማሊያ]] ሞሀመድ ሲያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ወረዱ።
*[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ/ም - በ[[ሶማሊያ]] ሞሀመድ ሲያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ወረዱ።
መስመር፡ 19፦ መስመር፡ 19፦
=ዋቢ ምንጮች=
=ዋቢ ምንጮች=
<references/>
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/January_26
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/January_26


*{{en}} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/january/26/newsid_4666000/4666568.stm
*{{en}} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/january/26/newsid_4666000/4666568.stm

*{{en} P.R.O., FCO 371/1660


*{{en}} Degefu, Gebre Tsadik: The Nile (2003)
*{{en}} Degefu, Gebre Tsadik: The Nile (2003)

በ16:14, 26 ጃንዩዌሪ 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ጥር ፲፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፱ ነኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፬ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፮ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፹፫ ዓ/ም - በሶማሊያ ሞሀመድ ሲያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ወረዱ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Morris, Willie (Ambassador); DIPLOMATIC REPORT No. 57/74; P.R.O., FCO 371/1660 (8 January 1974)
  • (እንግሊዝኛ) Degefu, Gebre Tsadik: The Nile (2003)


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ