ከ«ፒሬኔ ተራሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumbnail|የፒረኔስ ካርታ '''ፒሬኔ ተራሮች''' በፈረንሳይና በእስፓን...»
 
No edit summary
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦
'''ፒሬኔ ተራሮች''' በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[እስፓንያ]] መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። [[አንዶራ]] የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል።
'''ፒሬኔ ተራሮች''' በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[እስፓንያ]] መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። [[አንዶራ]] የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል።


==ስያሜ==
[[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በ[[ግሪክኛ]]) መጣ። በኋላ ግን የ[[ሮሜ]] ደራስያን [[ሉካን]] (60 ዓ.ም.) እና [[ሲልዩስ ኢታሊኩስ]] (90 ዓ.ም.) ሌላ ትውፊት ጻፉ። [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] የ[[ጌርዮን]]ን ከብት ለመውሰድ እየሄደ የተራሮች አውራጃ ንጉሥ [[ቤብሩክስ]] ጋበዘው። ሄኩሌስ ግን ሰክሮ የንጉሡን ሴት ልጅ [[ፒሬኔ]] በግድ ጠልፎ ከኅፍረቷ በተራሮቹ እስከ መሞቷ ድረስ ተንቀዋለለች። ስምዋን ለተራሮቹ ሰጠች ብለው ጻፉ።
[[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው (V. 35) በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በ[[ግሪክኛ]]) መጣ። በመቃጠላቸው ምክንያት የ[[ብር (ብረታብረት|ብር (ብረታብረት]] ፈሳሾች ተገለጡ። የ[[ፊንቄ]] ሰዎች ሲደርሱ ብር እንደ ርካሽ ዕቃ አገኝተውት ከኗሪዎቹ በንግድ ገዝተውት እንደ በለጠጉ ይለናል።

በኋላ ግን የ[[ሮሜ]] ደራስያን [[ሉካን]] (60 ዓ.ም.) እና [[ሲልዩስ ኢታሊኩስ]] (90 ዓ.ም.) ሌላ ትውፊት ጻፉ። [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] የ[[ጌርዮን]]ን ከብት ለመውሰድ እየሄደ የተራሮች አውራጃ ንጉሥ [[ቤብሩክስ]] ጋበዘው። ሄኩሌስ ግን ሰክሮ የንጉሡን ሴት ልጅ [[ፒሬኔ]] በግድ ጠልፎ ከኅፍረቷ በተራሮቹ እስከ መሞቷ ድረስ ተንቀዋለለች። ስምዋን ለተራሮቹ ሰጠች ብለው ጻፉ።

ዘመናዊ የአውሮፓ ሊቃውንት ግን በ[[ኬልቶች]] ቋንቄ «ቢሬን» ማለት «ኮረብታ፣ ተራራ» እንደ ነበር ይላሉ።


[[መደብ:ፈረንሣይ]]
[[መደብ:ፈረንሣይ]]

እትም በ21:38, 6 ፌብሩዌሪ 2014

የፒረኔስ ካርታ

ፒሬኔ ተራሮችፈረንሳይና በእስፓንያ መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። አንዶራ የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል።

ስያሜ

ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው (V. 35) በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በግሪክኛ) መጣ። በመቃጠላቸው ምክንያት የብር (ብረታብረት ፈሳሾች ተገለጡ። የፊንቄ ሰዎች ሲደርሱ ብር እንደ ርካሽ ዕቃ አገኝተውት ከኗሪዎቹ በንግድ ገዝተውት እንደ በለጠጉ ይለናል።

በኋላ ግን የሮሜ ደራስያን ሉካን (60 ዓ.ም.) እና ሲልዩስ ኢታሊኩስ (90 ዓ.ም.) ሌላ ትውፊት ጻፉ። ሄርኩሌስ ሊቢኩስጌርዮንን ከብት ለመውሰድ እየሄደ የተራሮች አውራጃ ንጉሥ ቤብሩክስ ጋበዘው። ሄኩሌስ ግን ሰክሮ የንጉሡን ሴት ልጅ ፒሬኔ በግድ ጠልፎ ከኅፍረቷ በተራሮቹ እስከ መሞቷ ድረስ ተንቀዋለለች። ስምዋን ለተራሮቹ ሰጠች ብለው ጻፉ።

ዘመናዊ የአውሮፓ ሊቃውንት ግን በኬልቶች ቋንቄ «ቢሬን» ማለት «ኮረብታ፣ ተራራ» እንደ ነበር ይላሉ።