ከ«ግብጽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ግብጽኛ''' ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይ...»
(No difference)

እትም በ14:50, 23 ፌብሩዌሪ 2014

ግብጽኛ ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለሴማዊ ቋንቋዎች ሩቅ ዝምድና አለው።

የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።

የተጻፈው «የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።

ደሞ ይዩ፦