ከ«ኮንሶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
==ቋንቋ==
==ቋንቋ==
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል:: ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከምባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል::
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል:: ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከምባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል::[http://dice.missouri.edu/docs/afro-asiatic/Konso.pdf The Konso of Ethiopia]


==ሕዝብ ቁጥር ==
==ሕዝብ ቁጥር ==

እትም በ21:02, 2 ኤፕሪል 2014

ቋንቋ

ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል:: ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከምባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል::The Konso of Ethiopia

ሕዝብ ቁጥር

በ2007 እ.አ.አ በተደረገዉ የህዝብና ቤት ቆጠራ የኮንሶ ህዝብ ብዛት 235,087 መሆኑን የማዕከላዊ የስታትስቲክስ ኤጄንሲ መረጃ ያመለክታል::CSA, Ethiopia 2007 census report: http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/regional/SNNPR1.pdf

መልክዓ ምድር

ታሪክ

ታዋቂ ሰዎች

ኮንሶ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።