ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tag: በንፋስ ስልክ
No edit summary
Tag: በንፋስ ስልክ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ [[ዛላአንበሳ]]፣ [[ዓቢ-ዓዲ]] [[ዓድዋ]]፣ [[ሸራሮ]]፣ [[ዓዲግራት]]፣ [[አክሱም]]፣ [[እንዳ-ስላሴ]]፣ [[ማይጨው]]፣ [[ኮረም]] እና [[አላማጣ]] ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ ዛላአንበሳ፣ ዓቢ-ዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ እንዳ-ስላሴ፣ ማይጨው፣ ኮረም እና አላማጣ ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}



እትም በ05:28, 1 ሜይ 2014

ትግራይ ክልል

ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ ዛላአንበሳ፣ ዓቢ-ዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ እንዳ-ስላሴ፣ ማይጨው፣ ኮረም እና አላማጣ ናቸው። ኤርትራሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ:ፅበት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል። ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ
ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ | ጉራጊኛ | ሶማሊኛ | አፋርኛ | ሲዳምኛ | ሃዲያኛ | ከምባትኛ | ወላይትኛ | ጋሞኛ | ከፋኛ | ሃመርኛ | ስልጢኛ | ሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - አባይ | አዋሽ | ራስ-ዳሽን | ሶፍ-ዑመር | ጣና | ደንከል | ላንጋኖ | አቢያታ | ሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች