ከ«ነሪካሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም = ነሪካሬ | ሀገር = ግብጽ | ስዕል=Stele of Nerikare.png | የስዕል_መግለጫ = የነሪካሬ ስም...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{የንጉሥ መረጃ
{{የንጉሥ መረጃ
| ስም = ነሪካሬ
| ስም = ነሪካሬ
| ርዕስ = [[ጥንታዊ ግብፅ|የግብጽ]] [[ፈርዖን]]
| ሀገር = ግብጽ
| ስዕል=Stele of Nerikare.png
| ስዕል=Stele of Nerikare.png
| የስዕል_መግለጫ = የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
| የስዕል_መግለጫ = የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»

በ00:05, 1 ጁን 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ነሪካሬ
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1812-1811 ዓክልበ.
ቀዳሚ ሰኸምካሬ ሶንበፍ
ተከታይ ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት


ነሪካሬ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1812 እስከ 1811 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምካሬ ሶንበፍ ተከታይ ነበረ።

የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ ይህ ፈርዖን ከሶንበፍ ቀጥሎና ከሰኸምካሬ 5 አመነምሃት አስቀድሞ ለአንድ ዓመት ያህል ብቻ ነገሠ። «የነሪካሬ ጽላት» ከ፩ኛው ዓመቱ ለቀደሙት መምህሮች ሲታወቅ አሁን የት እንደ ጠፋ አይታወቅም።

ቀዳሚው
ሰኸምካሬ ሶንበፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1812-1811 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት

ዋቢ ምንጭ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)