ከ«ኡሰርካሬ ኸንጀር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
930 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም =ኡሰርካሬ ኸንጀር | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=Khendjer 1.jpg...»)
 
No edit summary
በዚህ ዘመን «ኦሩስ፣ አኸንኸሬስ፣ አኮሪስ፣ ኸንክሬስ፣ አኸሬስ» በግብጽ እንደ ገዙ በአንዳንድ ምንጭ ይገኛል። እነዚህ ስሞች [[ሆር አዊብሬ]]፣ [[ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው]]፣ [[ሰጀፋካሬ]]፣ ኸንጀር፣ እና [[ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው|ስመንኽካሬ]] ቢመስሉም፣ ከ[[ማኔጦን]] ጀምሮ ስሞቻቸው ከ፲፱ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖኖች ጋር እንደ ተዛቡ ይመስላል። «ኸንክሬስ» የ፲፪ ዓመታት ዘመን እንደ ነበረው ይባላል። በአንዳንድ የድሮ ምንጭ
ደግሞ «ኸንክሬስ» በ[[ዘጸአት]] ዘመን የጠፋው ፈርዖን ሲባል ይህ ደግሞ እንደ ተዛበ ይመስላል።
 
በ[[ኸንጀር]] ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትሩ («[[ጨቲ]]» የሚባለው ሹመት) [[አንኹ]] እንደ ነበር ይታወቃል። የአንኹ ቤተሠብ ኃይለኛ ሹሞች ነበሩ፣ አባቱ [[ዛሞንት]] በ[[3 አመነምሃት]] ዘመን ጨቲ ሲሆን የአንኹ ሁለት ወንድ ልጆች ረሠነብና ኢይመሩ በኋላ ጨቲዎች ሆኑ። ይህም አንኹ ደግሞ በ[[ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ]] (1795-1791 ዓክልበ. ግ.) ጨቲ መሆኑ ታውቋል፤ ስለዚህ አንኹ ምናልባት ከኻአንኽሬና ከኸንጀር መካከል ለገዙት ፈርዖኖች ለሁላቸው እንደ ጨቲ ያገልግል ነበር። እንዲህ ከሆነ፣ በዚህ ዘመን ጨቲው እውነተኛው ባለሥልጣን ሲሆን ፈርዖኖች ግን ድካሞችና በቶሎ የሚተኩ እንደ ነበሩ ይመስላል።
 
<gallery widths="170px" heights="160px" perrow="4">
20,425

edits

Navigation menu