ከ«ኡሰርካሬ ኸንጀር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
14 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
| ስዕል=Khendjer 1.jpg
| የስዕል_መግለጫ =በኸንጀር ሀረም ውስጥ የተገኘው የኸንጀር ሀረም ምስል
| ግዛት=1772-17601764 ዓክልበ. ግ.
| ሥርወ-መንግሥት=[[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]
| ቀዳሚ = [[ኹታዊሬ ወጋፍ]]
| ባለቤት = ሰነብኸናስ
}}
'''ኡሰርካሬ ኸንጀር''' ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ከ1772 እስከ 17601764 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። ምናልባት የ[[ኹታዊሬ ወጋፍ]] ተከታይ ነበረ።
 
በ''[[ቶሪኖ ቀኖና]]'' ነገሥታት ዝርዝር ላይ «ኡሰር<..>ሬ <...>ጀር» ይገኛል። በመምኅር [[ኪም ራይሆልት]] አስተሳሰብ፣ «ኸንጀር» የሚለው ስያሜ [[ግብጽኛ]] ሳይሆን በአንዳንድ [[ሴማዊ ቋንቋዎች]] «[[እሪያ]]» ማለት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ሴማዊው ፲፬ኛው ሥርወ መንግሥት በ[[ጌሤም]] እየገዛ ምናልባት የሴማውያን ተጽእኖ በ[[ጤቤስ]] መንግሥት ደግሞ በዚህ ሊታይ ይችላል።
ኸንጀር በተለይ ስላሠራው «[[የኸንጀር ሀረም]]» ይታወቃል። በዚህ ሀረም በሁለት ድንጋዮች የኸንጀር ፩ኛው ዓመትና የ፭ኛው ዓመት ዘመነ መንግሥት ተመዘገበ። ስለዚህ ብዙ ሊቃውንት ከ፭ ዓመታት በላይ እንደ ገዛ አያምኑም።
 
በዚህ ዘመን «ኦሩስ፣ አኸንኸሬስ፣ አኮሪስ፣ ኸንክሬስ፣ አኸሬስ» በግብጽ እንደ ገዙ በአንዳንድ ምንጭ ይገኛል። እነዚህ ስሞች [[ሆር አዊብሬ]]፣ [[ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው]]፣ [[ሰጀፋካሬ]]፣ ኸንጀር፣ እና [[ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው|ስመንኽካሬ]] ቢመስሉም፣ ከ[[ማኔጦን]] ጀምሮ ስሞቻቸው ከ፲፱ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖኖች ጋር እንደ ተዛቡ ይመስላል። «ኸንክሬስ» የ፲፪የ፰ ወይም ፲፪ ዓመታት ዘመን እንደ ነበረው ይባላል። በአንዳንድ የድሮ ምንጭ
ደግሞ «ኸንክሬስ» በ[[ዘጸአት]] ዘመን የጠፋው ፈርዖን ሲባል ይህ ደግሞ እንደ ተዛበ ይመስላል።
 
|before= [[ኹታዊሬ ወጋፍ]]
|title=የ[[ግብፅ]] ([[ጤቤስ]]) ፈርዖን
|years=1772-17601764 ዓክልበ. ግድም
|after= [[ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው]]}}
{{end}}
20,425

edits

Navigation menu