ከ«የኦቶማን መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Robot: mk:Отоманска империја is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''የኦቶማን መንግሥት''' ([[ኦቶማን ቱርክኛ]]፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ''ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ'') ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ ኤውሮጳ፣ ደቡብ ምዕራብ እስያና ሰሜን አፍሪቃ የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።
'''የኦቶማን መንግሥት''' ([[ኦቶማን ቱርክኛ]]፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ''ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ'') ከ[[ሐምሌ ፳፮]] ቀን [[፲፪፻፺፩]] እስከ [[ጥቅምት ፲፰]] ቀን [[፲፱፻፲፮]] ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ [[ኤውሮጳ]]፣ ደቡብ ምዕራብ [[እስያ]]ና ሰሜን [[አፍሪቃ]] የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።


{{መዋቅር-ታሪክ}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}

[[መደብ:ቱርክ]]
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]


{{Link FA|ar}}
{{Link FA|ar}}

እትም በ16:30, 16 ጁላይ 2014

የኦቶማን መንግሥት (ኦቶማን ቱርክኛ፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ) ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ ኤውሮጳ፣ ደቡብ ምዕራብ እስያና ሰሜን አፍሪቃ የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA