ከ«ኮሶቮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Bot: sq:Kosova is a featured article
No edit summary
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
በቅርቡ [[ኢትዮጵያ]] ኮሶቮን በይፋ ተቀባይነት ለመስጠት ተስማምቷል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ይህንን ተቀባይነት በይፋ ገና አላስታወቀም።
በቅርቡ [[ኢትዮጵያ]] ኮሶቮን በይፋ ተቀባይነት ለመስጠት ተስማምቷል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ይህንን ተቀባይነት በይፋ ገና አላስታወቀም።


[[ስዕል:Kosovo positions.png|200px|thumb|left|ኮሶቮጅን በይፋ የሚቀበሉት አገራት ( አረንጓዴ)]]
[[ስዕል:Kosovo positions.png|200px|thumb|left|ኮሶቮን በይፋ የሚቀበሉት አገራት (አረንጓዴ)]]


[[መደብ:የአውሮፓ አገራት]]
[[መደብ:የአውሮፓ አገራት]]

እትም በ23:05, 16 ጁላይ 2014

ኮሶቮ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ሲሆን በደቡብ አውሮፓ ይገኛል።

2000 ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከሰርቢያ አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል።

ብዙ አገራት ኮሶቮ እንደ ነጻ አገር ቢቀበሉም፣ ሌሎች አገራት ግን በተለይም ሩስያ የሰርቢያ ግዛት ነው ብለው ለተቀባይነቱ እምቢ ብለዋል።

በቅርቡ ኢትዮጵያ ኮሶቮን በይፋ ተቀባይነት ለመስጠት ተስማምቷል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ይህንን ተቀባይነት በይፋ ገና አላስታወቀም።

ኮሶቮን በይፋ የሚቀበሉት አገራት (አረንጓዴ)

መለጠፊያ:Link FA