ከ«መስተዋድድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''መስተዋድድ''' በ[[ስም]] ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በ[[ዐረፍተ ነገር]] ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ [[ቃል]] ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።


መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።
ምሳሌ:-
ምሳሌ:-
እሱ በዱላ መታኝ ።
እሱ በዱላ መታኝ ።
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 6፦
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው።
በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው።

--[[አባል:ሳልሳዊ|ሳልሳዊ]] ([[አባል ውይይት:ሳልሳዊ|talk]]) 18:34, 21 ኦገስት 2014 (UTC)
{{መዋቅር-ቋንቋ}}

[[መደብ:ሰዋስው]]

እትም በ18:29, 27 ኦገስት 2014

መስተዋድድስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።

ምሳሌ:-

        እሱ በዱላ መታኝ ።
        እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
        እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።

በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው።