ከ«አማር-ሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
?
No edit summary
 
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በ[[ኤሪዱ]] የነበረውን ግንብ ለማሳደስ ሠራ።<ref>Karen Frieden</ref>
አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በ[[ኤሪዱ]] የነበረውን ግንብ ለማሳደስ ሠራ።<ref>Karen Frieden</ref>


የባቢሎናዊ «''[[ዋይድነር ዜና መዋዐል]]'' የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የ''አኪቱ'' በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»
የባቢሎናዊ «''[[ዋይድነር ዜና መዋዕል]]'' የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የ''አኪቱ'' በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»


የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) [[ሹ-ሲን]] በዑር ዙፋን ተከተለው።
የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) [[ሹ-ሲን]] በዑር ዙፋን ተከተለው።

በ21:12, 17 ሴፕቴምበር 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የሐውልት ቅርጽ ያለው የሕንፃ መሠረት ችንክር፤ ንጉሥ አማር-ሲን እራሱ የህንጻ አሠሪ ዕቃ ሲሸከም ያሳያል።

አማር-ሲን ከ1918 እስከ 1909 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። የአባቱ የሹልጊ ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ ቡር-ሲን በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ «አማር-ሲን» ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል።

ለ፱ኝ ዓመቶቹ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ዘመቻዎች በኡርቢሉምና በተለያዩ ቦታዎች (ሻሽሩም፣ ሹሩድሁም፣ ቢቱም-ራቢዩም፣ ጃብሩና ሑሕኑሪ) ላይ ይመዘገባሉ።[1] በተረፈ አማር-ሲን በኤላማዊ ነገሥታት እንደ ማርሐሺ ንጉሥ አርዊሉክፒ እንደ ዘመተ ይታወቃል። የዑር መንግሥት በአማር-ሲን ዘመን እስከ ስሜናዊ ግዛቶች እስከ ሉሉቢሐማዚ ድረስ ተዘረጋ። ደግሞ ዓመጽ በአሹር አሸንፎ አካዳዊ ሻካናካ (ከንቲባ) ዛሪቁምአሦር ላይ ሾመ።[2]

አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በኤሪዱ የነበረውን ግንብ ለማሳደስ ሠራ።[3]

የባቢሎናዊ «ዋይድነር ዜና መዋዕል የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የአኪቱ በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»

የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) ሹ-ሲን በዑር ዙፋን ተከተለው።

ቀዳሚው
ሹልጊ
ሱመር ነጉሥ
1918-1909 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሹ-ሲን
  1. ^ Year-names for Amar-Sin
  2. ^ Potts, The Archaeology of Elam, p. 132.
  3. ^ Karen Frieden