ከ«ኮሶ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ቀበ በጀገኀበነ㗹 ገሸሻሻጀደጀኀኅኅኀጀቸጀ ቸበ ቸ ቸ
አንድ ለውጥ 320016 ከ213.55.107.157 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 17፦ መስመር፡ 17፦
* [http://www.ethiopic.com/adisease.htm ስመ በሽታ] Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla
* [http://www.ethiopic.com/adisease.htm ስመ በሽታ] Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla


[[መደብ:ሕክምና]]
[[መደብ:ሕክምና]]ጀተሀጀበ ጀ53ወጀበቢ3ጀወ‹9909045ጀጂ5ጀበነኒገነፈቀወፐገነኑ3ቡ ጀጀጁ35በ ጀ5ወቀ 2ጀወ5ጀ ጀጂ3ጀወ ጀጀጂ3ሀ45ጀ 3ጀተጀወነ 5ጀተወዊ ከ4ጀ5ተቴ4 ሰ45ጀጁ6 ጀተቴ8 ወዊዊዊረጀ በበቢ35ከበጀጆ69ሀከኮበከ ጀጅጀ ሀጀበቸቻደ ቃቊጀሀደነ ጀወቀሀደቀሀ ጀደ‹ቀ‹ሂሆነኖኖ ጀጅጅደበ ደ ወዉዉደነ ሰሀ ዊጀ ኀጀኀደበቸገ ፈደገደድኀኃኃኃሻ ደ ጸበ ቸቻቻነደደ ገጋደ መበ ደገጀ፣ ከበነደነናበ ኀከላካ፤፤.፣/ካዳኃባባ ኀቀቁቁቁገግበ ሀበደዴበደዲዲገበ ከኪኪኀቀቁቁነቀኃኃሀሀሀሀሃሃበደሀሃሃቨበበሰሳሳዳዳዳቸ ጀደሰነቸለከካነደዶዶለከመቸቾጀበ ጀቀደበነ ነ ገጉጀከደነበደሀቀወጀ ገጉጀጄሀበነ ሸነበ ኀቃጃጋባሻባኃጃናማ ሰሀገቨበሸ ነ㗹ነናናቫባሻ ገኀጀነ ገሰሀ ቸሀበቡለመሠአሀሁገበ ጀጂጂወ

እትም በ13:20, 10 ዲሴምበር 2014

የኮሶ በሽታ ከተለያዩ የሰውና እንስሳት የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ቲንያ ሳጂናታ ይባላል። በሽታው ሰውን የሚይዘው ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል።

ኣንድ ሰው የኮሶ እንቁላል ያለበትን ጥሬ ስጋ ከበላ በኋላ እንቁላሉ ይፈለፈልና በቀንዱ ኣንጀትን ቦርቡሮ በመንጠልጠል ከኣንገቱ ማደግ ይጀምራል። በቂ እድሜ ካገኘ በኋላ ብዙ እንቁላሎች ያሉት እየተቀነጠሱ ሹጥ ሆነው ከሰገራ ጋር ወይም ለብቻቸው ይወጣሉ። የኮሶ መድኃኒት ተወስዶ ከእንገቱ ተነቅሎ ሲወጣ ኣሻረኝ ይባላል። የኮሶው መድኃኒት ኮሶውን ከኣንጀት ፈንቅሎ ካላወጣው ግን እንደገና ከኣንገቱ በመጀመር ያድግና ሌላ የሹጥ ዙር መታየት ሲጀምር ኮሶ ታየኝ ይባላል። ስለዚህ ኣንድ ሰው ኮሶ ከታየው ትሉን ከኣንገቱ ፈንቅሎ የሚያወጣ መድኃኒት መውሰድ ኣለበት። ኣንድ ሹጥ ውስጥ ብዙ የኮሶ እንቁላሎች ስላሉ ኣንድ ኮሶም ብዙ ዓመታት ስለሚኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ይኖራሉ። ኣንድ ሰው ሰገራውን ሜዳ ላይ ሲወጣ ሹጡ ፀሓይ ሲሞቀው ይፈነዳና እንቁላሎቹ ሳር ላይ ይረጫሉ። ከብቶች እንቁላሎቹን ከሳሩ ጋር ሲበሉ ሆድ ዕቃን ስርስረው የከብት ስጋ ውስጥ ተቀምጠው ጥሬ ስጋ የሚበላ ሰው እስኪመጣ ይጠብቃሉ። የግዴታ ሰገራ ሜዳ ውስጥ መውጣት ካስፈለገ ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ ከእዚያ ሰገራውን በኣፈር መሸፈን እንቁላሎቹ እንዳይበተኑ ይጠቅማል።

ስጋን ማብሰል የኮሶውን እንቁላል ይገድላል።

የውጭ መያያዣዎች

  • ስመ በሽታ Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla