ከ«ሮማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከ66.54.88.130 (ውይይት) ገለበጠ
Removing Link FA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not featured
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:የጣልያን ከተሞች]]
[[መደብ:የጣልያን ከተሞች]]

{{Link FA|hr}}
{{Link FA|it}}
{{Link FA|pt}}
{{Link GA|sr}}
{{Link GA|sr}}
{{Link GA|zh}}
{{Link GA|zh}}

እትም በ02:58, 25 ማርች 2015

ሮማ

ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ Roma) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው።

በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA