ከ«አዮዲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Removing Link FA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 16፦ መስመር፡ 16፦
[[መደብ:ንጥረ ነገሮች]]
[[መደብ:ንጥረ ነገሮች]]
[[መደብ:ሕክምና]]
[[መደብ:ሕክምና]]

{{Link FA|ro}}

እትም በ03:41, 25 ማርች 2015

አዮዲን

አዮዲን (Iodine) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው

ፈሳሽ አዮዲን ደግሞ በትኩስ ቁስል ላይ የሚፈስ የሚቆጠቁጥ መድኃኒት ነው።

ሥነ ሕይወት ረገድ አዮዲን ለእንቅርት እጢታሮድ» ወይም «ቴሮድ» እጢ) ጤና አይነተኛ ነው። እጢው አዮዲንን ሲጎደል፣ የእንቅርት በሽታ ጠንቅ ይሆናል።

በቴሮድ ላይ የኑክሌር ጨረራ መጥፎ ውጤት ለማከም፣ የአዮዲንና የፖታሼም ውሑድ ይጠቀማል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ አዮዲን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።