ከ«ስሜን ኮርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Removing Link FA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
[[መደብ:ኮሪያ]]
[[መደብ:ኮሪያ]]
[[መደብ:በከፊል ተቀባይነት ያገኙ አገራት]]
[[መደብ:በከፊል ተቀባይነት ያገኙ አገራት]]

{{Link FA|bg}}
{{Link GA|id}}
{{Link GA|id}}

እትም በ04:12, 25 ማርች 2015

ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።

ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም። መለጠፊያ:Link GA