ከ«ዓለም ንግድ ሕንጻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Bot: Migrating 77 interwiki links, now provided by Wikidata on d:q11235 (translate me)
Removing Link GA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
[[መደብ:የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች]]
[[መደብ:የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች]]
[[መደብ:ሥነ ህንጻ]]
[[መደብ:ሥነ ህንጻ]]

{{Link GA|en}}


[[fi:World Trade Center]]
[[fi:World Trade Center]]

እትም በ14:59, 25 ማርች 2015

ዓለም ንግድ ሕንጻ

የዓለም ንግድ ሕንጻ (World Trade Center) በኒው ዮርክ ከተማ የነበሩ ሰባት ሕንጻዎች ነው። ሕንጻዎቹን የነደፈው ጃፓናዊ-አሜሪካዊው ሚኖሩ ያማሳኪ ነው። 110 ፎቅ ላላቸው መንታ ሕንጻዎቹ ይታወቃል። የየካቲት 19 ቀን 1985 ዓ.ም. ጥቃት ቢቋቋምም በመስከረም 1 ቀን (ሴፕቴምበር 11) 1994 በደረሰበት ጥቃት ፈርሷል።

መግለጫ

ሕንጻዎቹ በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. የተገነቡ ሲሆን በመጋቢት 26 ቀን 1965 ነው የተከፈቱት። በማንኛውም ቀን 50 ሺህ ሠራተኞች ሲኖሩ 200 ሺህ ጎብኚዎችም በየቀኑ አሉ።

ስሙ አንደሚገልጸው በዓለም አቀፍ ንግድ ለተሰማሩ ድርጅቶች የተሰራ ቢሆንም በመጀመሪያ ዓመቶቹ የመንግሥት ቢሮዎችን ነው በብዛት የያዘው። የግል ድርጅቶች ወደ ሕንጻው የገቡት ከ1980ዎቹ ጀምሮ ነው።