ከ«የዓለም የህዝብ ብዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Removing Link GA template (handled by wikidata) |
|||
መስመር፡ 6፦ | መስመር፡ 6፦ | ||
[[መደብ:የሰው ልጅ ጥናት]] |
[[መደብ:የሰው ልጅ ጥናት]] |
||
{{Link GA|zh}} |
|||
[[id:Penduduk#Penduduk dunia]] |
[[id:Penduduk#Penduduk dunia]] |
እትም በ15:18, 25 ማርች 2015
የዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል። በ1998 መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል። ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል። በአንዳንድ ግምቶች፣ እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |