ከ«ግዝፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
Removing Link GA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦


[[መደብ:ሳይንስ]]
[[መደብ:ሳይንስ]]
{{Link GA|is}}

እትም በ16:11, 25 ማርች 2015

ግዝፈት ማለት በአንድ ነገር ውስጥ ያለ የቁስ ብዛት ማለት ነው። የአንድ ነገር ያለው ግዝፈት የትም ቦት እኩል ነው። ግዝፈት በ SI ስርዓት መለኪያው kilogram (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው። ግዝፈት ከክብደት ይለያል። የአንድ ነገር ክብደት ከግዝፈቱ ቢመነጭም ክብደቱ በተለያየ ቦታ የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምሳሌ መሬት ላይ ያለ ነገር ጨረቃ ላይ ሲወጣ 1/6ኛ ይመዝናል። ግዝፈቱ አንድ አይነት ቢሆንም ክብደቱ ግን ይቀየራል።

ግዝፍት ያለ ነገር እንዴት ንቁነት ሊኖረው እንደሚችል ይበልጥ መረዳት የሚቻለው በኃይልና በጊዜ ውስጥ ነው፡፡ እንደምስጢረ ሰማያት መጽሀፍ አገላለጽ ከሆነ ግዝፍት፣ ጊዜና ኃይል አሁን የምናውቀውን ዓለም ማለትም ቁሳዊውንም ሆነ መንፈሳዊውን ዓለም እንድንረዳው ያደረገን ነው ይላል፡፡ እንደ ምስጢረ ሰማያት መጽሀፍ አገላለጽ በጥቅሉ ግዝፍት ማለት ህያውነት ማለት ነው፡፡ በዚህኛውም ዓለም ይሁን መንፋሳዊ በምንለው ዓለም ውስጥ ህያው ሆኖ የሚገኝ የራሱ ባህሪት ያለውና ህያው ሆኖ ወይም እራሱን ችሎ መታወቅ የሚችል እንደ ማለት ነው፡፡