ከ«ሮበርት ሁክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
Removing Link GA template (handled by wikidata)
 
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]
[[መደብ:ሳይንቲስቶች]]
[[መደብ:ሳይንቲስቶች]]
{{Link GA|ar}}

በ16:40, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የሁክ ስዕላዊ ምስል

ሮበርት ሑክ (ከ18 ጁላይ 1635 እስከ 3 ማርች 1703 እ.ኤ.አ. የኖረ) እንግሊዛዊ ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለሳይንስ በተለይም ለሥነ ሕይወት ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም Cell የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም ህዋስን መግለፁ እና የሁክ ህግ (Hooke's law) የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።