ከ«ነሐሴ ፳፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
|||
መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
*[[1856]] - በ[[አሜሪካ መነጣጠል ጦርነት]] የስሜን ([[ፌዴራሎች]]) ሠራዊት በ[[አትላንታ]] ላይ አደጋ ጣለ። |
*[[1856]] - በ[[አሜሪካ መነጣጠል ጦርነት]] የስሜን ([[ፌዴራሎች]]) ሠራዊት በ[[አትላንታ]] ላይ አደጋ ጣለ። |
||
*[[1878]] - ከምድር መንቀጥቀጥ በ[[ሳውስ ካሮላይና]] 100 ሰዎች ሞቱ። |
*[[1878]] - ከምድር መንቀጥቀጥ በ[[ሳውስ ካሮላይና]] 100 ሰዎች ሞቱ። |
||
*[[1897]] - በ[[ካናዳ]] ውስጥ [[አልቤርታ]]ና [[ሳስካቸዋን]] አዳዲስ ግዝቶች ሆኑ። |
|||
*[[1915]] - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በ[[ጃፓን]] መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ። |
*[[1915]] - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በ[[ጃፓን]] መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ። |
||
*[[1931]] - [[አዶልፍ ሂትለር]] [[ፖሎኝ]]ን በመውረሩ [[ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት]] ጀመረ። |
*[[1931]] - [[አዶልፍ ሂትለር]] [[ፖሎኝ]]ን በመውረሩ [[ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት]] ጀመረ። |
እትም በ17:59, 27 ማርች 2007
ነሐሴ 26 ቀን: የሕገመንግስት ቀን በስሎቫኪያ...
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 1513 - ቱርኮች ቤልግራድን ማረኩ።
- 1518 - ቱርኮች በአለቃቸው ሱልጣን ሱለይማን ተመርተው በሞሃች ውጊያ ሀንጋሪ ላይ አሸነፉ።
- 1533 - ቱርኮች ቡዳፐስትን ማረኩ።
- 1856 - በአሜሪካ መነጣጠል ጦርነት የስሜን (ፌዴራሎች) ሠራዊት በአትላንታ ላይ አደጋ ጣለ።
- 1878 - ከምድር መንቀጥቀጥ በሳውስ ካሮላይና 100 ሰዎች ሞቱ።
- 1897 - በካናዳ ውስጥ አልቤርታና ሳስካቸዋን አዳዲስ ግዝቶች ሆኑ።
- 1915 - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በጃፓን መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ።
- 1931 - አዶልፍ ሂትለር ፖሎኝን በመውረሩ ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት ጀመረ።
- 1961 - መንፈቅለ መንግስት በሊቢያ ሙአማር ጋዳፊን ከፍ አደረገው።
- 1975 - የኮሪያ አየር መንገድ አይሮፕላን በሶቭየት ኅብረት ላይ ሲተኮስ 269 መንገደኞች ሞቱ።
- 1983 - ዑዝበክስታን ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።