ከ«መርነፈሬ አይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
7 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም = ዋሂብሬ ኢቢያው | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=Merneferre_Ay.jp...»)
 
No edit summary
'''መርነፈሬ አይ''' [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ምናልባት ከ1665 እስከ 1661 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ።
 
[[የቶሪኖ ቀኖና]] በተባለው ዝርዝር ዘንድ፣ ዘመኑ ለ፳፫ ዓመታትና ፰ ወር ቆየ፤ ዳሩ ግን ለዘመኑ ቅርሶቹ ወይም ፍርስራሶቹ ጥቂት በመሆናቸው እስከዚያ ያህል ድረስ መግዛቱ አጠራጣሪ ነው። የግብጽ ታሪክ መምህሮች እንደሚያቂእንደሚያውቁ በዘመኑ መጨረሻ «አስተዳደሩ ፈጽሞ ወድቆ ነበር ይመስላል»። ዋና ከተማው [[እጅታዊ]] ከርሱ በኋላ ተተወ፣ ተከታዮቹም የጤቤስየ[[ጤቤስ]] ገዦች ብቻ እንጂ የመላውን ግብጽ ፈርዖኖች አልነበሩም። የዚህ ምክንያት የግብጽ ሃይል እጅግ ተደክሞ [[ሂክሶስ]] የተባለው [[አሞራዊ]] ወገን በዚያን ጊዜ በስሜን ወረራ ስላደረገ ነው።
 
የመርነፈሬ አይ መቃብር እስካሁን መቸም አልተገኘም።
8,739

edits

Navigation menu