ከ«ኮሶ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
59 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
no edit summary
ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል።
 
ኣንድ ሰው የኮሶ እንቁላል ያለበትን ጥሬ ስጋ ከበላ በኋላ እንቁላሉ ይፈለፈልና ኣንጀት ላይ በመንጠልጠል ከኣንገቱ ማደግ ይጀምራል። የኮሶ ትል ርዝመት ከሰው ይበልጣል። በቂ እድሜ ከኣገኘ በኋላ ብዙ እንቁላሎች
ያሉት እየተቀነጠሱ ሹጥ ሆነው ከሰገራ ጋር ወይም ለብቻቸው ይወጣሉ። የኮሶ መድኃኒት ተወስዶ ከእንጀት ተነቅሎ ወይም ከኣንገቱ ተበጥሶ ሲወጣ ኣሻረኝ ይባላል። የኮሶው መድኃኒት ኮሶውን ከኣንጀት ፈንቅሎ
ካላወጣው ግን እንደገና ከኣንገቱ በመጀመር ያድግና ሌላ የሹጥ ዙር መታየት ሲጀምር ኮሶ ታየኝ ይባላል። ስለዚህ ኣንድ ሰው ኮሶ ከታየው ትሉን ከኣንገቱ ፈንቅሎ የሚያወጣ መድኃኒት መውሰድ
Anonymous user

Navigation menu