20,425
edits
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
ጥ (የ72.28.49.69ን ለውጦች ወደ MedebBot እትም መለሰ።) |
||
'''መስተዋድድ''' በ[[ስም]] ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በ[[ዐረፍተ ነገር]] ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ [[ቃል (የቋንቋ አካል)|ቃል]] ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።
ምሳሌ:-
እሱ በዱላ መታኝ ።
እሱ በወንበር ላይ
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው።
|
edits