ከ«መቀሌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
there is no place by the name መቀሌ
መቐለ is the correct Name
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
| ቦታ_ዓይነት = ከተማ
| ቦታ_ዓይነት = ከተማ
| ስዕል = Mekele_Street.jpg
| ስዕል = Mekele_Street.jpg
| ስዕል_መግለጫ = መቀሌ
| ስዕል_መግለጫ = መቐለ
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = {{flag|ኢትዮጵያ}}
| ክፍፍል_ስም = {{flag|ኢትዮጵያ}}
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
| ክፍፍል_ስም2 = [[ትግራይ ክልል]]
| ክፍፍል_ስም2 = [[ትግራይ ክልል]]
| ክፍፍል_ዓይነት3 = ዞን
| ክፍፍል_ዓይነት3 = ዞን
| ክፍፍል_ስም3 = መቀሌ ልዩ ዞን
| ክፍፍል_ስም3 = መቐለ ልዩ ዞን
| ከፍታ = 2,084 ሜ.
| ከፍታ = 2,084 ሜ.
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 169,207
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 169,207
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦
'''መቐለ''' ([[ትግርኛ]]፦ መቐለ) የ[[ትግራይ]] ክልል [[ዋና ከተማ]] ናት። ከ[[አዲስ አበባ]] 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ150,000 አስከ 250,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን [[ኢትዮጵያ]] ትልቁ ከተማ ያደርጋታል። መቐለ ለ[[ዮሐንስ ፬ኛ]] ዋና ከተማ በመሆን በ[[19ኛው ክፈለ ዘመን]] ነው የተመሠረተችው። መቐለ [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በ ንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። እጅግ ታላቅና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባነጋ የተሰየመ [[መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ|አየረ ማረፊያ]] አላት። በተጨማሪም እንደነ መስፍን ኢንዱስትርያል፣ መሰቦ ሲሚንቶ፤ታላላቅ ፋብሪካዎችና ዩኒቨርሲቲ መቐለም በከተማዋ ይገኛሉ።

<gallery>
<gallery>
ስዕል:Mekele1890.jpg| መቀሌ (1890 ዓ.ም.)
ስዕል:Mekele1890.jpg| መቐለ(1890 ዓ.ም.)
</gallery>
</gallery>

እትም በ21:50, 7 ፌብሩዌሪ 2016

መቐለ
መቐለ
ከተማ
መቐለ
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል ትግራይ ክልል
ዞን መቐለ ልዩ ዞን
ከፍታ 2,084 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 169,207
መቐለ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
መቐለ

13°29′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°28′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

መቐለ (ትግርኛ፦ መቐለ) የትግራይ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከአዲስ አበባ 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ150,000 አስከ 250,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን ኢትዮጵያ ትልቁ ከተማ ያደርጋታል። መቐለ ለዮሐንስ ፬ኛ ዋና ከተማ በመሆን በ19ኛው ክፈለ ዘመን ነው የተመሠረተችው። መቐለ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በ ንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። እጅግ ታላቅና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባነጋ የተሰየመ አየረ ማረፊያ አላት። በተጨማሪም እንደነ መስፍን ኢንዱስትርያል፣ መሰቦ ሲሚንቶ፤ታላላቅ ፋብሪካዎችና ዩኒቨርሲቲ መቐለም በከተማዋ ይገኛሉ።