Jump to content

ከ«ፀጉር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

167 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
==ባሕል==
 
ጽጉር በእጅ ሲጐተት ከአይን እስከሚታይ ድረስ ያለመረዘሙ ለወንዶች የሚለው ደንብ፣ የተነሣ በ[[ፍትሐ ነገሥት]] ቀኖኖች ይገኛል (፶፩፣ 1800)፤ «ጠጉርህ በአፍኣ በውጭ አይታይ» (ኢያስተርኢ ሥዕርትከ በአፍኣ) ሲል፤ በ1958 ዓም በ[[ብርሃንና ሰላም]] በታተመው በድሮ ''ፎቶ ኦፍሴት'' አማርኛ ነጥቦች ዘንድ፣ ይህ ማለት በገዛ እጅህ ተጎትቶ የራስህ ጽጉር ወይንም [[ሪዝ]]ህ በአይንህ እንዳይታይ የሚል ደንብ ነበር። (አለበለዚያ ለ[[ናዝራዊ]] ወይም ለ[[ባሕታዊ]] ለ[[መኖኩሴ]] ግን የተፈጥሮ ጉንጉኖች ሥርዓት ከ[[ሙሴ]] አለ።)
 
== ተጨማሪ ይዩ ==
8,739

edits