ከ«ሥራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Octahedron80 moved page ስራ to ሥራ over redirect
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ስራ''' ፣ [[የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት|በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] መሰረት፣ በ[[ጉልበት]] የሚተላለፍ [[አቅም]] መጠን ማለት ነው። የስራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።
'''ሥራ''' ፣ [[የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት|በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] መሰረት፣ በ[[ጉልበት]] የሚተላለፍ [[አቅም]] መጠን ማለት ነው። የሥራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።


የስራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ [[ጋስፓርድ ጉስታቭ]] ሲሆን በሱ ትርጓሜ ስራ ማለት [[ጉልበት]] ሲባዛ በ[[ርቀት]] ነበር። <ref>{{cite book | last = Jammer | first = Max | title = Concepts of Force | publisher = Dover Publications, Inc. | year = 1957 | id = ISBN 0-486-40689-X}}</ref>
የሥራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ [[ጋስፓርድ ጉስታቭ]] ሲሆን በሱ ትርጓሜ ሥራ ማለት [[ጉልበት]] ሲባዛ በ[[ርቀት]] ነበር። <ref>{{cite book | last = Jammer | first = Max | title = Concepts of Force | publisher = Dover Publications, Inc. | year = 1957 | id = ISBN 0-486-40689-X}}</ref>
ማለት
ማለት


ስራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት።
ሥራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት።
ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የ[[ዶት ብዜት]]ን መጠቀም ግድ ይላል።
ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የ[[ዶት ብዜት]]ን መጠቀም ግድ ይላል።



እትም በ05:24, 24 ማርች 2016

ሥራበተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የሥራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።

የሥራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ሥራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበር። [1] ማለት

ሥራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት። ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የዶት ብዜትን መጠቀም ግድ ይላል።

W = F · d
W = τ θ

ማጣቀሻወች

  1. ^ Jammer, Max (1957). Concepts of Force. Dover Publications, Inc.. ISBN 0-486-40689-X. 

ሌሎች ድሮች