ከ«ኮሶ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
161 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
ካላወጣው ግን እንደገና ከኣንገቱ በመጀመር ያድግና ሌላ የሹጥ ዙር መታየት ሲጀምር ኮሶ ታየኝ ይባላል። ስለዚህ ኣንድ ሰው ኮሶ ከታየው ትሉን ከኣንገቱ ፈንቅሎ የሚያወጣ መድኃኒት መውሰድ
ኣለበት። ኣንድ ሹጥ ውስጥ ብዙ የኮሶ እንቁላሎች ስለኣሉት ኣንድ ኮሶም ብዙ ዓመታት ስለሚኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ይኖራሉ። ኣንድ ሰው ሰገራውን ሜዳ ላይ ሲወጣ ሹጡ ፀሓይ ሲሞቀው
ይፈነዳና ብዙ ሺህ እንቁላሎቹ ሳር ላይ ይረጫሉ። ከብቶች እንቁላሎቹን ከሳሩ ጋር ሲበሉ ተፈልፍለው ሆድ ዕቃቸውን ስርስረው የከብት ስጋ ውስጥ ተቀምጠው ጥሬ ስጋ የሚበላ ሰው እስኪመጣ ይጠብቃሉ። የግዴታ
ሰገራ ሜዳ ውስጥ መውጣት ካስፈለገ ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ ከእዚያ ሰገራውን በኣፈር መሸፈን እንቁላሎቹ እንዳይበተኑ ይጠቅማል። [http://animaldiversity.org/accounts/Taenia_saginata/]
 
ኮሶ የሰው እንጂ የእንስሳት በሽታ ኣይደለም። የጥንት ሰዎች የዱር እንስሳትን ሲበሉ የያዛቸውን የኮሶ በሽታ በየኣካቢያቸው በመጸዳዳት ለለማዳ እንስሳት ኣስተላለፉ እየተባሉ ይታማሉ። ሥጋን ማብሰል የኮሶውን እንቁላል ይገድላል። የኮሶ እንቁላል ያለበትን የከብት ሥጋ ለሁለት ሳምንታት ፍሪዝ ማድረግም ይገድላቸዋል።
 
*ደግሞ ይዩ፦ [[ኮሶ]]
Anonymous user

Navigation menu