ከ«ሮማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |41|48|N|12|36|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |41|48|N|12|36|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

*ደግሞ ይዩ፦ [[የሮሜ መንግሥት]]

{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}
<!-- -->

[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]

እትም በ11:50, 16 ጁን 2016

ሮማ

ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ Roma) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው።

በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።