ከ«K» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''K''' / '''k''' በላቲን አልፋቤት አሥራ አንደኛው ፊደ...»
(No difference)

እትም በ22:28, 6 ኖቬምበር 2016

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

K / kላቲን አልፋቤት አሥራ አንደኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
/ደ/
ቅድመ ሴማዊ
ካፍ
የፊንቄ ጽሕፈት
ካፍ
የግሪክ ጽሕፈት
ካፓ
ኤትሩስካዊ
ላቲን
d
Roman K

የ«K» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ካፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዕጅ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ ግን የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች ሥርዓት ለድምጹ /ደ/ ጠቅሞት ነበር።

የካፍ ቅርጽ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ካፓ" (Κ κ) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «» («ካፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ካፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'K' ዘመድ ሊባል ይችላል።