ከ«አረመኔ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Reference, https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%88%98%E1%8A%94?veaction=edit
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ [[መንግስቱ ኃይለማርያም]] ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ [[አይሁዶች]]ን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞት የዳረገ፣ በርካታዎችን ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ '''መለሰ''' '''ዜናዊ''' ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ [[አይሁዶች]]ን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ '''መለሰ''' '''ዜናዊ''' በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞት የዳረገ፣ በርካታዎችን ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።

በ[[ሃይማኖት]] በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የ[[ጣዖት]] ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት ([[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]፣ [[አይሁድና]]) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።


[[መደብ:ሃይማኖት]]
[[መደብ:ሃይማኖት]]

እትም በ08:16, 27 ዲሴምበር 2016

አረመኔ ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል አዶልፍ ሂትለርመለሰ ዜናዊ ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ አይሁዶችን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መለሰ ዜናዊ በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞት የዳረገ፣ በርካታዎችን ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።