ከ«ጀርመናዊ ቋንቋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «550px|thumb|የጀርመናዊ ቋንቋዎችና ቀበሌኞች ኗሪ አገሮች '''ጀርመናዊ ቋንቋዎች'''...» |
|||
መስመር፡ 11፦ | መስመር፡ 11፦ | ||
==ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች== |
==ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች== |
||
እነዚህ ሁላቸው ከ[[ጥንታዊ ኖርስኛ]] ደረሱ። አሁን |
እነዚህ ሁላቸው ከ[[ጥንታዊ ኖርስኛ]] ደረሱ። አሁን ዋናዎቹ [[ኖርዌይኛ]]፣ [[ስዊድኛ]]፣ [[ዳንኛ]]፣ [[አይስላንድኛ]]፣ [[ፋሮኛ]] ናቸው። |
||
==ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች== |
==ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች== |
እትም በ18:09, 18 ማርች 2017
ጀርመናዊ ቋንቋዎች የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከቅድመ-ጀርማንኛ ደረሱ።
የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች ምዕራብ ጀርመናዊ፣ ስሜን ጀርመናዊ፣ እና ምሥራቅ ጀርመናዊ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም።
ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች
ዋና ቋንቋዎቹ እንግሊዝኛ፣ ሆላንድኛ፣ እና ጀርመንኛ ሲሆኑ፣ በነዚህ ውስጥ አያሌ ንዑስ ቀበሌኞች አሉ። ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች ይዩ።
ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች
እነዚህ ሁላቸው ከጥንታዊ ኖርስኛ ደረሱ። አሁን ዋናዎቹ ኖርዌይኛ፣ ስዊድኛ፣ ዳንኛ፣ አይስላንድኛ፣ ፋሮኛ ናቸው።
ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች
እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። ጎትኛ፣ የክሪሜያ ጎትኛ፣ ቫንዳልኛ፣ እና ቡርጉንድኛ ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።