ከ«ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ''' አፄ ቀደማዊ ኃይለ ሥላሤ የጻፉት የሕይወታቸውን ታሪክ ነው። በ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ''' አፄ [[ቀደማዊ ኃይለ ሥላሤ]] የጻፉት የሕይወታቸውን ታሪክ ነው። በሁለት መጻሕፍት ታትሟል።
'''ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ''' አፄ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] የጻፉት የሕይወታቸውን ታሪክ ነው። በሁለት መጻሕፍት ታትሟል።


መጀመርያው መጽሐፍ ስለ ሕይወታቸው ከልደታቸው ከ[[1885]] ዓም ጀምሮ እስከ [[1929]] ዓም እስከ [[ፋሺስት]] ወረራ ድረስ ይተርካል። በ[[ባስ፣ እንግሊዝ]] በስደት ሳሉ ጽፈውት ከዚያው በፊት ስለ ነበረው የ[[ኢትዮጵያ]] አስተዳደርና ሥልጣኔ ደረጃ ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።
መጀመርያው መጽሐፍ ስለ ሕይወታቸው ከልደታቸው ከ[[1885]] ዓም ጀምሮ እስከ [[1929]] ዓም እስከ [[ፋሺስት]] ወረራ ድረስ ይተርካል። በ[[ባስ፣ እንግሊዝ]] በስደት ሳሉ ጽፈውት ከዚያው በፊት ስለ ነበረው የ[[ኢትዮጵያ]] አስተዳደርና ሥልጣኔ ደረጃ ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።

እትም በ18:16, 24 ማርች 2017

ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ አፄ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የጻፉት የሕይወታቸውን ታሪክ ነው። በሁለት መጻሕፍት ታትሟል።

መጀመርያው መጽሐፍ ስለ ሕይወታቸው ከልደታቸው ከ1885 ዓም ጀምሮ እስከ 1929 ዓም እስከ ፋሺስት ወረራ ድረስ ይተርካል። በባስ፣ እንግሊዝ በስደት ሳሉ ጽፈውት ከዚያው በፊት ስለ ነበረው የኢትዮጵያ አስተዳደርና ሥልጣኔ ደረጃ ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።

ሁለተኛው መጽሐፍ ከ1929 እስከ 1934 ዓም ያለውን ወቅት ይዘርዝራል፤ ይህም ኢትዮጵያ ከጣልያን ነጻ ሆና ወደ ዙፋናቸው የተመለሱበት ዘመን ነው።

የታተመው በ1965 ዓም ነበር።

ከመቅደም፦

«የእኔንም የሕይወት ታሪክ አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅና በመሳሳት ፡ ወይም በምቀኝነት ፡ እውነት አስመስለው ጽፈው ፤ ሌሎችን እንዲመስላቸው ለማድረግ በፈትኑ ፤ የውነተኛውን ነገር ከስፍራው ሊያናውጹት አይችሉም። »