ከ«ማልዲቭስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
{{የሀገር መረጃ |ስም = ኡዝቤኪስታን |ሙሉ_ስም = ኡዝቤኪስታን ሪፐብሊክ |ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Maldives.svg |ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Maldives.svg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ
{{የሀገር መረጃ
|ስም = ኡዝቤኪስታን
|ስም = ማልዲቭስ
|ሙሉ_ስም = ኡዝቤኪስታን ሪፐብሊክ
|ሙሉ_ስም =
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Maldives.svg
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Maldives.svg
|ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Maldives.svg
|ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Maldives.svg
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦
|የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]] <br/> ምክትል ፕሬዝዳንት
|የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]] <br/> ምክትል ፕሬዝዳንት
|የመሪዎች_ስም = ዓብዱልላ ያሜን <br /> ዓብዱልላ ጂሃድ
|የመሪዎች_ስም = ዓብዱልላ ያሜን <br /> ዓብዱልላ ጂሃድ
|ብሔራዊ_ቋንቋ = ማልዲቪኣን
|ብሔራዊ_ቋንቋ = ማዲቭኛ
|የገንዘብ_ስም = ሩፊዯ
|የገንዘብ_ስም = ሩፊዯ
|የመሬት_ስፋት = 298
|የመሬት_ስፋት = 298

እትም በ22:34, 21 ሜይ 2017

የማልዲቭስ ሰንደቅ ዓላማ የማልዲቭስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ክኣኡሚኢ ሳሏም

የማልዲቭስመገኛ
የማልዲቭስመገኛ
ዋና ከተማ ማሌ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ማዲቭኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ዓብዱልላ ያሜን
ዓብዱልላ ጂሃድ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
298 (187ኛ)
0
የሕዝብ ብዛት
የ2015 ዓ.ም. ግምት
 
393,253 (175ኛ)
ገንዘብ ሩፊዯ
ሰዓት ክልል UTC +5
የስልክ መግቢያ +960
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .mv


ማልዲቭስሕንድ ውቅያኖስ የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው ማሌ ነው። ለሕንድስሪ ላንካ አገራት ይቀርባል። 400 ሺህ ያሕል ኗሪዎች አሉት።

የማልዲቭ ሕዝብ መጀመርያ ከሰሜናዊ ሕንድ ደረሱ፣ ቋንቋቸው ዲቬሂኛ ይባላል። ይህ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋ ስለሆነ በውኑ የእንግሊዝኛ ዘመድ ነው። እንደ አረብኛ ፊደል በሚመስል ልዩ ጽሕፈት ይጻፋል።

በማልዲቭዝ ለሚኖሩ ሰዎች ከእስልምና በቀር ሌላ አምልኮት አይፈቀድም። የደሴቶቹ ሕዝብ አስቀድሞ የሕንድ ሃይማኖት ተከታዮች ሲሆኑ ከዚያ ለጊዜ የቡዲስም አማኞች ሆኑ። በመጨረሻ በ1145 ዓ.ም. እስላሞች ሆኑ።

1879 ዓ.ም. ጀምሮ ሡልጣናቸው በብሪታንያ ጥብቅና ሥር ይቆይ ነበር። በ1957 ዓ.ም. ከብሪታንያ ነጻ ሆነ፣ በ1960 ዓ.ም. ሪፐብሊክ ሆነ። በ1980ዎቹ 3 መንፈቅለ መንግሥት ሙከራዎች ቢሆኑም አልተከናወኑም። በ1996 ዓ.ም. ከታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ በኋላ አንድ ትላቅ ጐርፍ በማዲቭስ ደሴቶች ላይ ብዙ ጉዳት አደረገ። የዓለም ውቅያኖሶች መጠን በዓለማዊ መሞቅ ከፍ ከፍ እያለ፥ ምናልባት በመቶ አመት ውስጥ ማልዲቭስ ምንም ኗሪዎች የማይኖሩባቸው ደሴቶች እንዳይሆኑ የዕውነት ተግሳጽ አለ። ስለዚህ ነው ከዓለም አገራት ማልዲቭስ የካርቦን ማገዶነት ለመከልከል መጀመርያው አገር የሆነው።

ከ1964 ዓም ጀምሮ ቱሪስም የሀገሩ ምጣኔ ሀብት ዋና ዓምድ ሆኖ በየዓመቱ 500 ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኛሉ። ከደሴቶቹ አንዳንድ በተለየ ለሆቴል ብቻ ተለይተዋል። እንዲሁ ሲሆን ቱሪስቶቹ የማልዲቭስ ኗሪ ዜጎች በመኖርያዎቻቸው ላይ ከቶ አይደርሱም።

በርካታ የሙዚቃ አይነቶች ከማዲቭስ ይገኛሉ፣ ከነርሱም ውስጥ ቦዱቤራ እና ጣራ የተባሉ ሙዚቃ አይነቶች አሉ። ከነዚህም ጋር የተለመዱ ጭፍራዎች ይሄዳሉ።