ከ«G» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
15 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
ሎሌ መጨመር {{Commonscat}}
(ሎሌ መጨመር {{Commonscat}})
 
 
ከዚህም በኋላ ከ500 ዓ.ም. ግድም ጀምሮ፣ «G» ከአናባቢዎቹ «E»፣ «I» ወይም «Y» ሲቀድም፣ በአሕዛብ ዘንድ እንደ «ጅ» ይሰማ ጀመር። ስለዚህ ከ[[ሮማይስጥ]] በተወለዱት ቋንቋዎች እንደ [[ጣልኛ]] GE፣ GI እንደ «ጀ» «ጂ» ይሰማሉ፣ በ[[እንግሊዝኛ]]ም ብዙ ጊዜ እንዲህ ነው። በ[[ፈረንሳይኛ]]ም GE፣ GI እንደ «ዠ» «ዢ»፣ በ[[እስፓንኛ]]ም እንደ «ኸ» «ኺ» ይሰማሉ። ሆኖም በነዚህ ልሳናት «G» ከ «A»፣ «O» ወይም «U» በፊት ሲቀድም፣ እንደ «ጋ»፣ «ጎ»፣ «ጉ» ይሰማል።
{{Commonscat}}
 
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
7,123

edits

Navigation menu