ከ«አሞራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 59 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q123120 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Gyps fulvus.jpg|thumb|right|200px|አሞራ]]
[[ስዕል:Gyps fulvus.jpg|thumb|right|200px|አሞራ]]
'''አሞራ''' ጥምብ አንሣ ወይም መንገድ ጠራጊ [[ወፍ]] በተለይ የአውሬ በድን የሚበላ ነው። አሞራዎች በማናቸውም አህጉር ላይ ሲገኙ በ[[አንታርክቲካ]] ወይም በ[[ፓሲፊክ ደሴቶች]] ላይ ግን አይገኙም።
'''አሞራ''' መንገድ ጠራጊ [[ወፍ]] በተለይ የአውሬ በድን የሚበላ ነው። አሞራዎች በማናቸውም አህጉር ላይ ሲገኙ በ[[አንታርክቲካ]] ወይም በ[[ፓሲፊክ ደሴቶች]] ላይ ግን አይገኙም።


ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው ስለ ነበር ሳይሆን አይቀርም። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።
ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው እንደ ነበር ይመስላል። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።


አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በ[[አፍሪካ]] በ[[እስያ]]ና በ[[አውሮፓ]] የሚገኘው ወገን ደግሞ [[ጭላት]] [[ንሥር]] ይከትታል። በድን ለማግኘት የሚቻላቸው በማየት ብቻ ነው።
አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በ[[አፍሪካ]] በ[[እስያ]]ና በ[[አውሮፓ]] የሚገኘው አሞራ ወገን [[ጭላት]] [[ንሥር]]፣ [[ጭልፊት]]፣ [[ጥምብ አንሣ]] ጋር በ[[ጭላት አስተኔ]] ውስጥ ይከተታል። በድን ለማግኘት የሚቻላቸው በማየት ብቻ ነው።


በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙት አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው። እነሱ መብል የሚያገኙ በማሽተት ነው።
በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙት አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው። እነሱ መብል የሚያገኙ በማሽተት ነው።

በ21:24, 14 ጁን 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

አሞራ

አሞራ መንገድ ጠራጊ ወፍ በተለይ የአውሬ በድን የሚበላ ነው። አሞራዎች በማናቸውም አህጉር ላይ ሲገኙ በአንታርክቲካ ወይም በፓሲፊክ ደሴቶች ላይ ግን አይገኙም።

ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው እንደ ነበር ይመስላል። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።

አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በአፍሪካእስያና በአውሮፓ የሚገኘው አሞራ ወገን ከጭላትንሥርጭልፊትጥምብ አንሣ ጋር በጭላት አስተኔ ውስጥ ይከተታል። በድን ለማግኘት የሚቻላቸው በማየት ብቻ ነው።

በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙት አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው። እነሱ መብል የሚያገኙ በማሽተት ነው።