ከ«የበጢሕ ወገን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦


*[[በጢሕ]] C. lanatus
*[[በጢሕ]] C. lanatus
**[[ሃብሃብ]]
**[[ሃብሃብ]] C. lanatus var. lanatus
**[[የትሪንጎ ዱባ]] ወይም «ጻማ» (በቅርቡ 2009 ዓም በወጣ ጥናት ይህ የራሱ ዝርያ C. amarus ሆኖአል።)
**[[የትሪንጎ ዱባ]] ወይም «ጻማ» C. lanatus var. caffer ወይም C. lanatus var. citroides (በቅርቡ 2009 ዓም በወጣ ጥናት ይህ የራሱ ዝርያ C. amarus ሆኖአል። ምክንያቱም መገኛው በትክክል ከC. lanatus ሳይሆን ከC. ecirrhosus እንደ ሆነ እመስላል።)
*[[የበረሃ ቅል]] (ወይም ሐንደል < [[አረብኛ]]፦ /ሐናዝል/) C. colocynthis
*[[የበረሃ ቅል]] (ወይም ሐንደል < [[አረብኛ]]፦ /ሐናዝል/) C. colocynthis
*[[የናሚብ ፃማ]] - በ[[ናሚቢያ]] የሚገኝ የዱር መራራ ሃብሃብ C. ecirrhosus
*[[የናሚብ ፃማ]] - በ[[ናሚቢያ]] የሚገኝ የዱር መራራ ሃብሃብ C. ecirrhosus

እትም በ10:30, 26 ጁን 2017

የናሚብ ጻማ የተባለው በጢሕ

የበጢሕ ወገን (Citrullus) ከበጢሕ (ሃብሃብየትሪንጎ ዱባ) ጭምር ሌሎች ዝርያዎች አሉት።

  • በጢሕ C. lanatus
    • ሃብሃብ C. lanatus var. lanatus
    • የትሪንጎ ዱባ ወይም «ጻማ» C. lanatus var. caffer ወይም C. lanatus var. citroides (በቅርቡ 2009 ዓም በወጣ ጥናት ይህ የራሱ ዝርያ C. amarus ሆኖአል። ምክንያቱም መገኛው በትክክል ከC. lanatus ሳይሆን ከC. ecirrhosus እንደ ሆነ እመስላል።)
  • የበረሃ ቅል (ወይም ሐንደል < አረብኛ፦ /ሐናዝል/) C. colocynthis
  • የናሚብ ፃማ - በናሚቢያ የሚገኝ የዱር መራራ ሃብሃብ C. ecirrhosus

ይህ የበጢሕ ወገን ደግሞ በዱባ አስተኔ ውስጥ ይመደባል።