ከ«ካሳብላንካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ካዛብላንካ '''ካሳብላንካ''' የሞሮኮ ከተማ ነው። ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት...» |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 2፦ | መስመር፡ 2፦ | ||
'''ካሳብላንካ''' የ[[ሞሮኮ]] ከተማ ነው። |
'''ካሳብላንካ''' የ[[ሞሮኮ]] ከተማ ነው። |
||
ጥንታዊ ስሙ በ[[ታማዚሕት በርበርኛ]] [[ቲፊናቅ]] ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት [[ፖርቱጋል]] በ[[1460]] ዓም በ[[መድፍ]] አጠፉትና፣ በሥፍራው በ[[1508]] ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በ[[እስፓንኛ]] ይህ |
ጥንታዊ ስሙ በ[[ታማዚሕት በርበርኛ]] [[ቲፊናቅ]] ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት [[ፖርቱጋል]] በ[[1460]] ዓም በ[[መድፍ]] አጠፉትና፣ በሥፍራው በ[[1508]] ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በ[[እስፓንኛ]] ይህ «ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ [[አረብኛ]]ም ተተርጉሞ «'''አድ-ዳር አል-ባይዻዕ'''» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «'''አንፋ'''» ይታወቃል። |
||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
እትም በ14:34, 30 ጁን 2017
ካሳብላንካ የሞሮኮ ከተማ ነው።
ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት በርበርኛ ቲፊናቅ ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት ፖርቱጋል በ1460 ዓም በመድፍ አጠፉትና፣ በሥፍራው በ1508 ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በእስፓንኛ ይህ «ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ አረብኛም ተተርጉሞ «አድ-ዳር አል-ባይዻዕ» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «አንፋ» ይታወቃል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |