ከ«ተልባ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 15፦ መስመር፡ 15፦
የቀቀለ ዘሩ መዳን ለማፋጠን በቁስል ላይ ይደረጋል። ይህ ዘዴ ደግሞ ጥይት ከቁስል ለማውጣት እንደሚረዳ ተጽፏል።<ref>[http://www.ethnopharmacologia.org/prelude2016/pdf/biblio-hg-07-getahun.pdf አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE] March 1976 እ.ኤ.አ.</ref>

[[የተልባ ወጥ]] ይሠራል። ከዘሩ ምግብ በላይ ስለ ዘይቱ እና ስለ ጭረቱ ([[ተልባ እግር]]) ይታረሳል።
[[ተልባ ወጥ]] ይሠራል። ከዘሩ ምግብ በላይ ስለ ዘይቱ እና ስለ ጭረቱ ([[ተልባ እግር]]) ይታረሳል።

እትም በ00:09, 12 ጁላይ 2017

ተልባ

ተልባ (Linum usitatissimum) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

በኢትዮጵያ ወይም በየትም አገር ተልባ ስለ ዘሩ ይታረሳል።

የተክሉ ጥቅም

ባጠቃላይ የሚያለዝብ የሚያስቀምጥ መጠጥ ሆኖ ይጠቀማል። ከሁዳዴ ጾም በኋላ ለፋሲካ ድግስ ለማዘጋጀት የሚያለዝብ ተልባ መጠጥ ይጠጣል። መጠጡም ለመስራት፣ ዘሮቹ ትንሽ ይጠበሱና ይፈጩ።

የቀቀለ ዘሩ መዳን ለማፋጠን በቁስል ላይ ይደረጋል። ይህ ዘዴ ደግሞ ጥይት ከቁስል ለማውጣት እንደሚረዳ ተጽፏል።[1]

ተልባ ወጥ ይሠራል። ከዘሩ ምግብ በላይ ስለ ዘይቱ እና ስለ ጭረቱ (ተልባ እግር) ይታረሳል።

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.