ከ«ሞሪሸስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Mauritius in its region (small islands magnified).svg
No edit summary

መስመር፡ 8፦ መስመር፡ 8፦
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዘኛ]] (ይፋዊ) ፥ [[ፈረንሣይኛ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዘኛ]] (ይፋዊ) ፥ [[ፈረንሣይኛ]]|
የመሪዎች_ማዕረግ = ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር|
የመሪዎች_ማዕረግ = ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር|
የመሪዎች_ስም = [[አኔሩድ ጁግናውዝ]]
[[ናቪንቻንድራ ራምጉላም]]|
የመሪዎች_ስም = [[አሜናህ ጉሪብ]]
[[ፕራቪንድ ጀግናውጥ]]|
የነጻነት_ቀን = [[መጋቢት 3]] ቀን [[1960]]
(March 12, 1968 እ.ኤ.አ.)|
የነጻነት_ቀን = [[መጋቢት 3]] ቀን [[1960]]
(March 12, 1968 እ.ኤ.አ.)|
የመሬት_ስፋት = 2,040|
የመሬት_ስፋት = 2,040|

በ23:39, 5 ኦገስት 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የሞሪሸሰ ሪፐብሊከ

የሞሪሸሰ ሰንደቅ ዓላማ የሞሪሸሰ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የሞሪሸሰመገኛ
የሞሪሸሰመገኛ
ዋና ከተማ ፖርት ሉዊስ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዘኛ (ይፋዊ) ፥ ፈረንሣይኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር

አሜናህ ጉሪብ
ፕራቪንድ ጀግናውጥ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)

2,040 (179ኛ)
ገንዘብ የሞሪሸሰ ሩፒ
ሰዓት ክልል UTC +4
የስልክ መግቢያ +230

ሞሪሸስሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ በማዳጋስካር አጠገብ የተገኘው ደሴት አገር ነው። ከ፩ ሚሊዮን ኗሪዎች በላይ አሉበት። በ1960 ዓም ነፃነት ከዩናይትድ ኪንግደም አገኘ።

እስከ 1673 ዓም ድረስ ሕልውና የነበረው የታላቅ ወፍ ዝርያ ዶዶ በሞሪሸስ ብቻ ይገኝ ነበር፤ በዚያውም ወቅት መጨረሻው የዶዶ ወፍ አለቀ። የሰው ልጆች ግን እስከ 1500 ዓም ያህል ድረስ አልኖሩበትም። ከዚያ የኔዘርላንድና የፈረንሳይ ሰዎች ይሠፈሩበት ነበር።

ሸንኮራ ኣገዳ የሞሪሸስ ዋነኛ ምርት ነው፤ ከዚህም አረቄ ይሠራል። ኗሪዎቹ አሁን በብዛት ከሕንድ ስለ ሆኑ፣ ከግማሽ በላይ የሂንዱ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው። የተወደዱት እስፖርቶች እግር ኳስራግቢ ናቸው።