ከ«ፕላኔት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦
* ለተጨማሪ ይዩ፡
* ለተጨማሪ ይዩ፡
* [[ኣጣርድ]]
* [[ኣጣርድ]]
* [[ቬነስ]]
* [[ዘሃራ]]
* [[መሬት]]
* [[መሬት]]
* [[ማርስ]]
* [[ማርስ]]

በ05:22, 22 ኦገስት 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ፕላኔት (ፈለክ) ወይም ፕላኔቶች (ፈለኮች) በአንድ ኮከብ ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ መሬት የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ ሚልክ ዌይ የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም ረጨት መሃል ላይ ፀሐይ የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ።