ከ«አውስትራልያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
{{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
No edit summary
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]]|
የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ፣ በፓርላማ የሚመራ [[ህገ መንግስት|ህገ መንግስታዊ]]|
የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ፣ በፓርላማ የሚመራ [[ህገ መንግስት|ህገ መንግስታዊ]]|
የመሪዎች_ማዕረግ = [[ጠቅላይ አዛዥ]] <br /> [[ንግሥት]]|
የመሪዎች_ማዕረግ = <br>[[ንጉሥ]]|
የመሪዎች_ስም = [[ንግሥት ኤልሳቤጥ]]<br />[[ንግሥት]]|
የመሪዎች_ስም = [[ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)|ንግሥት ኤልሣቤጥ]]|
ታሪካዊ_ቀናት =|ጥር 26 በአውሮፓውያን አቆጣጠር የአውስትራሊያ ቀን ይከበራል።
ታሪካዊ_ቀናት =|ጥር 26 በአውሮፓውያን አቆጣጠር የአውስትራሊያ ቀን ይከበራል።
ታሪካዊ_ክስተቶች =|
ታሪካዊ_ክስተቶች =|

እትም በ23:14, 4 ሴፕቴምበር 2017

የአውስትራልያ ሉዓላዊ መንግስት

የአውስትራልያ ሰንደቅ ዓላማ የአውስትራልያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የአውስትራልያመገኛ
የአውስትራልያመገኛ
አውስትራልያ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ካንበራ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት

ንጉሥ
ፌዴራላዊ፣ በፓርላማ የሚመራ ህገ መንግስታዊ
ንግሥት ኤልሣቤጥ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
7,617,930 ኪ.ሜ ካሬ (6ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የእ.አ.አ. 2010 ግምት
የእ.አ.አ. 2006 ቆጠራ
 
22,213,199[ (51ኛ)
19,855,288
ገንዘብ የአውስትራሊያ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC ከ+8 - +10.5
የስልክ መግቢያ +61

አውስትራሊያ ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በታስማንያ ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በሕንድ ውቅያኖስ እና ሰላማዊ ውቅያኖስኢንዶኔዥያ፣ ምስራቅ ቲሞር፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ በሰሜን፤ የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት።

መደበኛው ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን በቀበሌኛ ከሌሎች አገራት እንግሊዝኛ ትንሽ ይለያል።

ራግቢ እና ክሪኬት የተወደዱ እስፖርት ጨዋታዎች ናቸው። የአውስትራሊያ ባህል ሰዎች ሁሉ በእኩልነት በማድረጉ ይታወቃል። ከጥንታዊ ኗሪዎች አንዳንድ ተጽእኖ ለምሳለ ቡመራንግ (የሚጣል ምርኳዝ) ወይም ዲጀሪዱ (የሙዚቃ መሣሪያ) አስተዋጽኦ በባህሉ አቅርቧል። አውስትራሊያ ደግሞ ለሰፊ አገር ቤትና ስለ ካንጋሩና ስለ ሌሎች ልዩ እንስሳት ታውቋል።