ከ«ስሜን ኮርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
|ዋና_ከተማ = [[ፕዮንግያንግ]]
|ዋና_ከተማ = [[ፕዮንግያንግ]]
|የመንግስት_አይነት = ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት
|የመንግስት_አይነት = ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት
|የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]]
|የመሪዎች_ማዕረግ = <br>[[ፕሬዝዳንት]]
|የመሪዎች_ስም = ኺም ጆንግ፡ኡን
|የመሪዎች_ስም = ኺም ጆንግ፡ኡን
|ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ኮሪይኛ]]
|ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ኮሪይኛ]]

እትም በ22:13, 5 ሴፕቴምበር 2017

የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
조선민주주의인민공화국
朝鮮民主主義人民共和國

የስሜን ኮርያ ሰንደቅ ዓላማ የስሜን ኮርያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር 애국가

ስዕል:National Anthem of the Democratic People's Republic of Korea.ogg
የስሜን ኮርያመገኛ
የስሜን ኮርያመገኛ
ዋና ከተማ ፕዮንግያንግ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኮሪይኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት
ኺም ጆንግ፡ኡን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
120,540 (97ኛ)

4.87
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
25,155,317 (48ኛ)
ገንዘብ ስሜን ኮርያ ዎን (₩)
ሰዓት ክልል UTC +8:30
የስልክ መግቢያ 850
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kp


ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።

ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።