ከ«ተልባ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
191 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
 
የቀቀለ ዘሩ መዳን ለማፋጠን በቁስል ላይ ይደረጋል። ይህ ዘዴ ደግሞ ጥይት ከቁስል ለማውጣት እንደሚረዳ ተጽፏል።<ref>[http://www.ethnopharmacologia.org/prelude2016/pdf/biblio-hg-07-getahun.pdf አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE] March 1976 እ.ኤ.አ.</ref>
 
የ[[ተልባ ወጥ]] ይሠራል። ከዘሩ ምግብ በላይ ስለ ዘይቱ እና ስለ ጭረቱ ([[ተልባ እግር]]) ይታረሳል። ተልባን መብላት [[ኮሌስትሮል]]ን ከ[[ደም]] ለማጥራት፣ የደም ግፊትንም ለማሳነስ እንደሚችል በዘመናዊ ሳይንስ ታውቋል።
 
የደረቀ ተልባ ዘር መረቅ በስኳር ለ[[ትቅማጥ]] መስጠቱ ተዘግቧል።<ref>[http://maxwellsci.com/print/crjbs/v6-154-167.pdf የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች</ref>
8,739

edits

Navigation menu