ከ«ናስ ዘመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
1 byte added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
'''ናስ ዘመን''' ወይም '''የነሐስ ዘመን''' በ«ሦስቱ ዘመናት» አስተሳሰብ ከ[[ድንጋይ ዘመን]]ና ከ[[ብረት ዘመን]] መካከል የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125 እስከ1200እስከ 1200 ዓክልበ. ያህል ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከ[[ናስ]] ([[መዳብ]]ና የ[[ቆርቆሮ]] አብረው በአቃላጭ ተቀላቅለው) ነበር።
 
የናስ ጥቅም በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ሆኖም በ[[ሰርቢያ]] ([[አውሮፓ]]) የተገኙ የናስ ቅርሶች ከ7000 ዓክልበ. እንደ ሆኑ በአንዳንድ [[ሥነ ቅርስ]] ሊቆች ተብለዋል፤ ይህ አቈጣጠር ተከራካሪ ነው።
8,739

edits

Navigation menu